የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን

ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በትጋት እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ የጀርባ አጥንታችን ከሆኑት ከውድ ደንበኞቻችን አስተያየት መቀበል በቀጣይነት ለምናደርገው መሻሻል እና ጥራት ማረጋገጫ ነው፡፡ ትክክለኛ አስተያየትዎን እንደሚሰጡን በመተማመን ይህንን ለውስጥ አሰራር ብቻ የሚውል መጠየቅ አዘጋጅተናል፡፡ እባክዎን ይህንን መጠይቅ መሙላት ይተባበሩን ዘንድ ስንጠይቆ ስለጊዜዎ እና ስለመልካም ፍቃድዎ ከወዲሁ እናመሰግናለን፡፡

                              ምርታችንን በተመለከተ

የምርታችን ዕድሜ

የምርታችን ጥራት

የምርታችን ቅርጽና ይዘት (ዲዛይን)

የምርት አቅርቦት ዘላቂነት (ቀጣይነት)

የምርቶቻችን ምቾት

                          ማስረከቢያ ጊዜን በተመለከተ

የተሟላ አቅርቦት ማቅረብ

በሰዓቱ መቅረብ/ማስረከብ

ዘላቂነት ያለው አቅርቦት

                                                  ዋጋ

የምርታችን መሸጫ ዋጋ ከገበያ አንፃር የተሻለ ነው

ድርጅቱ ስለሚያቀርበው የዉስጥ ላስቲክ (ከመነዳሪ)

የውስጥ ላስቲኩ ጥራት

የምርታችን መሸጫ ዋጋ ከገበያ አንፃር የተሻለ ነው

የሽያጭ ሰራተኞቻችን አገልግሎታችንን  በተመለከተ

ድርጅቱ ስለሚያቀርበው የዉስጥ ላስቲክ (ከመነዳሪ)

የውስጥ ላስቲኩ ዋጋ ከገበያ አንፃር

የሽያጭ ሰራተኞቻችን ትህትና

የሽያጭ ሰራተኞቻችን ብቃት

ለስልክ ጥሪዎ ምላሽ ማግኘት

የሽያጭ ሰራተኞቻችን ከደንበኞች ጋር ያላቸው አቀራረብ

ለሚያቀርቡት ጥያቄ የሽያጭ ሰራተኞቻችን የሚሰጡት ምላሽ

ከሽያጭ በኋላ አገልግሎት

የቴክኒክ አገልግሎት ደረጃ (ስልጠና እና ማማከር)

   የሽያጭ ሰራተኞቻችን አገልግሎታችንን  በተመለከተ

የግምጃ ቤት አገልግሎት

በትህትና የማስተናገድ ሁኔታ

ቅልጥፋና

                            ማኔጅመንቱን አስመልክቶ 

ተራን/ ወረፋን ሳያዛንፍ ማስተናገድ

በትህትና የማስተናገድ

ፈጣን ውሳኔ የመስጠት

ችግር ፈቺ መሆን

Survey